የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር መልዕክት
በሃገራችን ኢትዮጵያ ካሉ አንጋፋ እና ግንባር ቀደም የመንግስት ተቋማት መካከል በ1935ዓ.ም የተቋቋመው የ81ዓመቱ የዛሬው የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ቀዳሚው ነው። ይህ ተቋም ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ ለውጭ ሃገር ዜጎች ላለፉት ዓመታት አገልግሎት እየሰጠ ያለ ሲሆን በተልዕኮው እና በአደረጃጀት በ... ተጨማሪ ያንብቡicon
ዮናስ አለማየሁ , የኤጀንሲ ኃላፊ

ዜና
ለሚፈለጉ ሰዎች የቅርብ ጊዜ እንቅስቃሴዎች ዜና
ተጨማሪ ዜና
አዲስ አበባ በመዲናዋ እየተካሄደ ባለው አለምዓቀፍ ጉባኤ በሲቪል ምዝገባ እና የፋይዳ ስርዓት ላይ እየሰራች ያለውን ስራ ልምድ...
ማንበብ ይቀጥሉ
icon
አባትነትን በፍርድ ቤት ማወቅ ምዝገባና ማስረጃ
አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ
በወረዳ የሲቪል ምዝገባና ነዋሪሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ቅ/ጽ/ቤት
የአገልግሎት ቅድመ ሁኔዎች :
- የህፃኑ ልደት ተመዝግቦ የነበረ ከሆነ የአባትነትን በፍርድ ቤት ማወቅ ውሳኔን መሠረት... ተጨማሪ ያንብቡ icon icon
ልጅነትን መቀበል ምዝገባና ማስረጃ
አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ
በወረዳ የሲቪል ምዝገባና ነዋሪሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ቅ/ጽ/ቤት
የአገልግሎት ቅድመ ሁኔዎች:
- አባት የክብር መዝገብ ሹም ፊት ቀርቦ ልጄ ነው ብሎ ቃሉን መስጠት አለበት፡፡
- በፍርድ... ተጨማሪ ያንብቡ icon icon
ለውጭ ሃገራት እና ለውጭ ጉዳይ ሚኒስተር እና እሚግሬሽን የሚጻፉ የነዋሪነት አገልግሎት ደብዳቤዎች
አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ
በማዕከል የሲቪል ምዝገባና ነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና መስሪያ ቤት ውይም ቅቅርንጫፍ
የአገልግሎት ቅድመ ሁኔዎች
- ከሚኖሩበት ወረዳ ለኤጀንሲው የተጻፈ ደብዳቤ
- የታደሰ
ተጨማሪ ያንብቡ icon icon
የነዋሪነት መሸኛ አገልግሎት
አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ
በወረዳ የሲቪል ምዝገባና ነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የአገልግሎት ቅድመ ሁኔዎች
- ጠያቂው ባለጉዳይ በግንባር መቅረብ አለበት
- መሸኛውን ሲወስድ ቀደም ሲል የወሰደውን... ተጨማሪ ያንብቡ icon icon
የነዋሪነት ማረጋገጫ አገልግሎት
አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ
በወረዳ የሲቪል ምዝገባና ነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የአገልግሎት ቅድመ ሁኔዎች
- በቤተሰብ ቅጽ ላይ ተመዝግቦ መገኘት አለበት፤
- የጠያቂው የታደሰ መታወቂያ ማቅረብ አ... ተጨማሪ ያንብቡ icon icon
የያላገባ የምስክር ወረቀት
አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ
በወረዳ የሲቪል ምዝገባና ነዋሪሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ቅ/ጽ/ቤት
የአገልግሎት ቅድመ ሁኔዎች
- ጋብቻ ያልፈጸሙ ስለመሆናቸው ከነዋሪነት መመዝገቢያ ቅጽ ላይ ተረጋግጦ &nbs... ተጨማሪ ያንብቡ icon icon
Addis Ababa Civil Registration and Residency Service Agency
ተልዕኮ
የአመለካከት ለውጥ ለማምጣት የሲቪል ምዝገባ እና የመኖሪያ አገልግሎት አገራዊ ጠቀሜታ የነዋሪውን ግንዛቤ በማሳደግ; አስፈላጊ እና የነዋሪነት ምዝገባ መረጃዎችን እና ማስረጃዎችን በፈቃደኝነት እና በንቃት የመመዝገብ ባህልን ማሳደግ;
ዘመናዊ ስርዓተ ክዋኔን በመጠቀም ደህንነቱ የተጠበቀ መረጃን በብቃ... ተጨማሪ ያንብቡ
ራዕይ
በ2017 የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪዎች አገልግሎት ዘመናዊ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የመረጃ ስርዓት በመዘርጋት፤ለህግ፤ለአስተዳደር እና ለስታስቲክስ ዋነኛ የመረጃ ምንጭ ሆኖ ማየት
ተጨማሪ ያንብቡ
እሴቶች
- አገልጋይነት መንፈስ ፤
- ስነ ምግባር
- ለለውጥ ዝግጁ መሆን፤
- ተጠያቂነትና ግልጸኝነት፤
- የመረጃ ደህንነትና ሚስጥር ጠባቂነት፤
- በቡድን መስራት፤
ተጨማሪ ያንብቡ
Do you have request? Call or visit us.
ስልክ: 7533
አካባቢ:Tunisia road or Addisu Gebeya, Addis Ababa,Ethiopia