A new website was launched tod...

image description
image description
image description
- In Service    1

A new website was launched today to offer prompt information to both local residents and international customers.

ለከተማው እና ከሃገር ውጭ ላሉ ተገልጋዩች ፈጣን መረጃ መስጠት የሚያስችል አዲስ ዌብሳይት ዛሬ ይፋ ሆነ


https://www.aacrrsa.gov.et
CRRSA: ነሃሴ 6/2016ዓ.ም 

የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች ተደራሽ እና ቀልጣፋ ማድረግ ይቻል ዘንድ ዘመናዊ ዌብሳይት ከከተማው ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ጋር በማልማት ዛሬ ይፋ አድርጓል። 

ዌብሳይቱ በስልክ ወይም በኮምፒውተር ለመጠቀም ምቹ በሆነ ሁኔታ ያለመ ሲሆን በዋናነት የሚከተሉትን ልዩ ልዩ ይዘቶች አካቷል: 

* ሶስት ቋንቋዎችን ያካተተ ይዘት ፣ 
* በማዕከል ፣ በወረዳ እና በክ/ከተማ የሚሰጡ አገልግሎቶች ዝርዝር ቅድመ ሁኔታ፣ 
* የዲጂታል ምዝገባ ዳሽ ቦርድ፣ 
* ሃሳብ መስጫ ፣ 
* የተቋሙ ሁለት ቅርንጫፎች ፣ 11 የክ/ከተማ እና 119 የወረዳ ጽ/ቤቶች የሚገኙበት አድራሻ ፣ ስልክ እና የGoogle Map እንዲሁም 
* ስለ ተቋሙ ልዩ ልዩ መረጃዎች እና ዜናዎች መከታተያ ናቸው። 

የኤጀንሲው አመራሮች እና የጠቅላላ ካውንስል አባላት ባሉበት ዌብ ሳይቱ ይፋ ሆኗል። 


ለበለጠ መረጃ፣ ጥቆማ ወይም ማብራርያ በተገልጋይ የስልክ መስመራችን 7533 ደውለው ያግኙን


ዩትዩብ (youtube)፡ https://www.youtube.com/@CRRSA1935


ፌስቡክ (facebook): https://www.facebook.com/profile.php?id=100064083391686


ቴሌግራም (telegram): https://t.me/addisvaitalpress


ፖስታ ሳ.ቁ (Box No)፡ 20320


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments